የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ ቦርድ ከወርኃ ኖቬምበር ወዲህ የወለድ መጠን ቅናሽ ሲይደርግ ይህ የመጀመሪያ ጊዜው ነው።
ቦርዱ ከውሳኔ ላይ የደረሰው በዛሬው ዕለት ባካሔደው ስብሰባ ነው።
እንደ ምጣኔ ሃብትና የኑሮ ውድነት ጉዳዮች ሁሉ የወለድ መጠን ቅናሹ በቅርቡ አገር አቀፍ ምርጫ ለማድረግ በዕሳቤ ላሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ መንግሥት መልካም ዜና ነው ።
Michele Bullock, governor of the Reserve Bank of Australia (RBA). Credit: Lisa Maree Williams/Bloomberg via Getty Images
Share this with family and friends
SBS World News