የምከተበው መቼ ነው?: የአውስትራሊያ ኮቨድ-19 መከላከያ ክትባት ጀምሯል

የኮቨድ - 19 ክትባት የሚከተቡት መቼ ነው? በአውስትራሊያ መንግሥት የስርጭት ዕቅድ መሠረት በሚቀጥለው ሳምንት ወይም በጥቂት ወራቶች ውስጥ ይከተባሉ። እናስረዳዎ።


Share
Published 22 February 2021 9:52pm
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

Share this with family and friends