"አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይPlay06:43Celebration of Ethiopian Epiphany in Melbourne. Credit: E.Gudisa and M.Tesegawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.16MB) በዓለ ጥምቀት በሀገረ አውስትራሊያ ሜልበርን በድምቀት ተከብሮ አልፏል። የሜልበርን ነዋሪዎችን ጨምሮ ከተለያዩ የአውስትራሊያ ክፍለ አገራት የመጡ ኢትዮጵያውያን የበዓሉን መንፈሳዊና ማኅበራዊ ፋይዳዎች አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያንፀባርቃሉ።አንኳሮችበዓለ ጥምቀትፋይዳዎችዕሴቶችShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)