"ደንበኞቻችን በሰላም እንዲመጡልን እየጠበቅን ነው፤ በደስታ ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል" በሲድኒ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ባለቤቶች

Alem Nigatu (L) and Yibeltal Tsegaw (R). Source: Nigatu and Tsegaw
ወ/ሮ ዓለም ንጋቱ "የዓለም ሃውስ" ምግብ ቤት ባለቤትና አቶ ይበልጣል ፀጋው "የጉርሻ ሬስቶራንት" ባለቤት፤ ከመቶ ቀናት በኋላ የረገበውን የኮሮናቫይረስ ገደብ ተከትሎ ዳግም ምግብ ቤቶቻቸውን መክፈት እንዲችሉ በኒው ሳውዝ ዌይልስ መንግሥት የመፈቀዱን ፋይዳ አንስተው ይናገራሉ። ደንበኞቻቸውንም ለማስተናገድ ስላደረጓቸው መሰናዶዎች ይገልጣሉ።
Share