የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያና ሶማሊያ አልሻባብን ለመፋለም ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

ሴት እንጀራ ልጁን ለ10 ዓመታት አስገድዶ ሲደፍር ቆይቶ የገደላት ግለሰብ የሞት ፍርድ ተበየነበት


ታካይ ዜናዎች
  • የመሬት መንቀጥቀጥ እየደረሰባቸው ባሉ አካባቢዎች ከ80 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ወደ ሌላ ሥፍራ ማስፈር መጀመር
  • በሕክምና ባለሙያዎች የታገዘ ሞት እንዲፈፀም መፈቀድ
  • ከ9 ሚሊየን በላይ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆን
  • ሼህ መሐመድ አል አላሙዲን ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ በፍርድ ቤት መታዘዝ
  • በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ የዋሊያዎች ቁጥር መቀነስ
  • የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያስገነባውን የድንገተኛ ሕክምና ማዕከል በከፊል አገልግሎት ማስጀመር
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሶስተኛውን Airbus A350-1000 አውሮፕላን መረከብ
  • 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የፈጀው ኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በጅማ አገልግሎት መጀመር

Share

Recommended for you