የመቀሌ ሰላማዊ ሰልፍ ክልከላና እሥራት ያስከተለው ፖለቲካዊ ግለት አልበረደም

SBS Amharic News Podcast Radio Telescopes.jfif

Credit: SBS Amharic

የፌዴራል መንግሥቱ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰቱ ግጭቶችን እንዲያስቆምና ከኦነግ ታጣቂዎች ጋር የተቋረጠውን ድርድር እንዲያስቀጥል ሲሉ የተቃዋሚ ቡድኖች ጥሪ አቀረቡ



Share