ኢሰመኮ በኦሮሚያ አካባቢ የግዳጅ ምልመላ የፈፀሙ አካላት ሊጠየቁ እንደሚገባ አሳሰበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

አምስቱ የቦብ ማርሌይ ልጆች የሙዚቃ ዝግጅት ኢትዮጵያ ውስጥ በወርኃ ግንቦት ሊካሔድ ነው


ታካይ ዜናዎች
  • የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር
  • የኢትዮጵያና ቻይና የቴሌቪዥንና የፊልም ፌስቲቫል ዝግጅት
  • የኢትዮጵያ ካፒታል ባለ ስልጣን ለእስላማዊ ካፒታል ገበያ የሕግ ማዕቀፍ ለማበጀትና የማስተዋወቅ ፕሮጄክት ይፋ ማድረግ
  • ሼህ መሐመድ አሊ አላሙዲን አቶ አብነት ገብረመስቀል በፍርድ ቤት የተወሰነባቸውን ከ852 ሚሊየን ብር በላይ መክፈል ካልቻሉ አክሲዮናቸው ተሸጦ እንዲከፈላቸው መጠየቅ
  • ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት የሚፎካከሩ ሶስት ዕጩዎች የምርጫ ክርክር ሊያደርጉ መቃረብ
  • ኢትዮጵያ "የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት አይደለም" ብለው ከሚያምኑ የሌላ አገራት ዜጎች መካከል በሁለተኛ ደረጃ መመደብ
  • የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ስምንት ተጨማሪ የመንግሥት ድርጅቶች በስሩ ማካተት
  • የራስ ደስታ ዳምጠው የኮከብ ቅርፅ ያለው የወርቅ ሜዳልያ ለጡረታ መቅረብ ቤተሰባቸውን ማስቆጣት

Share