በኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕጋዊ ዕውቅናና ውክልና ያላቸው 76 ብሔር ብሔረሰቦች ብቻ ናቸው ተባለ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቻይና የመጀመሪያውን ደብር ሰየመች


አንኳሮች
  • የፆታዊ ጥቃት አድራሾችን የሚመዘግበው የዲጂታል የመረጃ ሥርዓት በእዚህ ዓመት እንደሚጠናቀቅ መነገር
  • የአሜሪካው የቢትኮይን ኩባንያ BIT Mining በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የመስፋፊያ ምዕራፍ ማጠናቀቁን ማስታወቅ
  • የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት በቀን ከ22 ብር ወደ 100 ብር ከፍ ማለት
  • የፕላስቲክ ከረጢት ይዞ መገኘት ሊያስቀጣ መሆኑ
  • ሰሞናዊው የኢትዮጵያ የለሊትና ማለዳ ቅዝቃዜ ቀጣይነት እንደሚኖረው መመልከት
  • በኢትዮጵያ ያሉ አንበሶች ከ1000 እንደማይበልጡና ከመጥፋት መታደግ እንደሚገባ የዱር እንሰሳት ባለስልጣን ማሳሰብ
  • በወሎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ክብካቤ የሕክምናና ማስተማሪያ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጄክት ላይ የተደረገ የክዋኔ ኦዲት ከ23 ሚሊየን ብር በላይ ወደ ባንክ ሳይገባ እንደቀረ መገለጥ
  • መንግሥት ከታጣቂ ኃይሎች ጋር ያደረገው ስምምነት ቅርፅና ይዘትን ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርግ በኢዜማ መጠየቅ

Share