ሶርያ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ የተርኪዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ጠየቁ

NEWS

ዜና Source: SBS

በቪክቶሪያ ለተከሰተው የሰደድ እሳት በሳምንቱ መጨረሻ አካባቢ በሚታየው የአየር ለውጥ ሳቢያ ሊባባስ እንደሚችል ተነገረ


Key Points
  • ጋዛ በሚገኝ ሆስፒታል ከ400 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መዘዋወር አልቻሉም
  • በደቡብ ፐርዝ አንድ ሕፃን በእሳት ቃጠሎ ሕይወቱን አጣ
  • በሞዛምቢክ 94 ሰዎች በሳይክሎን ቺዶ ህይወታቸውን አጡ
በሶርያ ላይ የተጣለው ማእቀብ እንዲነሳ የቱርኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ጠየቁ

Share