የእናቶች ቀን በሀገረ አውስትራሊያ

የእናቶች ቀን 2024.jpg

ወ/ሮ ነጁም አብደላ ፤ ወጣት ባህጃ አብደይ ፤ ወ/ሮ መሊካ መሀመድ ፤ አርቲስት ሰብለ ግርማ ፤ ወ/ሮ ፍርዱስ ዪሱፍ እና ወ/ሮ ተወድዳ ዩሱፍ ።

በሜልበርን የተከበረውን የእናቶች ቀን አስመልክቶ ወ/ሮ ነጁም አብደላ ፤ ወጣት ባህጃ አብደይ ፤ ወ/ሮ መሊካ መሐመድ ፤ አርቲስት ሰብለ ግርማ ፤ ወ/ሮ ፍርዱስ ዪሱፍ እና ወ/ሮ ተወድዳ ዩሱፍ ዕለቱ ለእናቶችና ለማኅበረሰብ ስላለው ፋይዳዎች ይናገራሉ። የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውንም ያስተላልፋሉ።


አንኳሮች
  • የእናቶች ቀን መከበር ፋይዳ
  • የልጆች እና እናቶች ትሥሥር
  • የእናቶች ቀን ስጦታ

Share