የኮሮናቫይረስ ስቃይና የቤተሰብ የመንፈስ ጭንቀት በኮቪድ-19 ተጠቂ ደረጀ ጎልማሜ አንደበት

Community

Dereje Golmame. Source: D.Golmame

በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ ስሙና ገፅታው ለአያሌ የማኅበረሰብ አባላት እንግዳ ያልሆነው ደረጀ ጎልማሜ፤ እንደምን በኮሮናቫይረስ እንደተጠቃ፣ የስቃዩን ብርታት፣ የቤተሰቡን ጭንቀትና የሐኪሞችን ሕይወት የማዳን ጥረት አንስቶ ይናገራል። ለኢትዮያውያን ማኅብረሰብ አባላትም "ስቃዩ በእኔ ያብቃ" በሚል የወገን ፍቅረ ዕሳቤ ምክረ ሃሳቡን ያጋራል።



Share