"በኮሮናቫይረስ ገደቦች ስር የቆየሁባቸው ጊዜያት ከባድ ነበሩ፤ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች አገር ቤት ደርሰው መመለስ እንዲችሉ ቢደረግ እሻለሁ" መለሰ ግርማዬ

Melese Girmaye. Source: M.Girmaye
የሲድኒ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ እመቤት ብርሃኑና የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ መለሰ ግርማዬ፤ ለ100 ቀናት በኮሮናቫይረስ ገደቦች ስር ስለቆዩባቸው ጊዜያት ሁነቶችና የገደቦቹ በከፊል መላላት ስላሳደረባቸው ስሜቶች ይናገራሉ።
Share