"አንዱ ጦርነት ሲያልቅ ወይም መስከን ሲጀምር ለሌላ ጦርነት መዘጋጀት የለብንም"አርቲስት ያደሳ ቦጂያ

Yadesa Bojia.jpg

Artist Yadesa Bojia. Credit: Y.Bojia

አርቲስት ያደሳ ቦጂያ፤ በመላው አፍሪካ የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት ሰንደቅ ዓላማ ዲዛይነር፣ የሥነ ስዕል ተጠባቢ፣ ድምፃዊና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ናቸው። በቅድመና የትግራይ ጦርነት ወቅት ያቀረቡትን የሰላም ጥሪ ጥረቶችና ስለ ዘላቂ ሰላም አስፈላጊነት አንስተው ያሳስባሉ።


አንኳሮች
  • የሰላም ጥሪ
  • ጦርነትን የመግታት ፋይዳዎች
  • የጥበብ ሰዎች ሚና ለሰላምና ዕርቅ

Share