"መጽሐፌን 'የዘሩት ሲያፈራ' ያልኩት ወደ ኩባ የተላኩ ወጣቶች ዕውቀት ቀስመው ተመልሰው ለኢትዮጵያ አገልግሎታቸውን ስላበረከቱ ነው" ደራሲ ደመቀ ዘነበ

Zenebe Demeke.jpg

Author Demeke Zenebe. Credit: D.Zenebe

ደራሲ ደመቀ ዘነበ፤ በ1970ዎቹ ለትምህርት ወደ ኩባ ስለተላኩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ታሪክና የእሳቸውንም ሚና አካትተው ለሕትመት ስላበቁት "የዘሩት ሲያፈራ" መጽሐፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ከኩባ ወደ እናት አገር
  • ተግዳሮቶች
  • የዘሩት ሲያፈራ
  • ምልሰታዊ ምልከታ

Share