ከታጠቅ ጦር ሠፈር ወደ ኩባ ወጣቶች ደሴት

Cuba.jpg

Ethiopian President Mengistu Haile Mariam (R) with Fidel Castro (C) and Raul Castro (L) during an official visit in La Havana, Cuba, 25 April 1975. Credit: AFP via Getty Images

ደራሲ ደመቀ ዘነበ፤ በ1970ዎቹ ለትምህርት ወደ ኩባ ስለተላኩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ታሪክና የእሳቸውንም ሚና አካትተው ለሕትመት ስላበቁት "የዘሩት ሲያፈራ" መጽሐፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ከመምህርነት ወደ ደራሲነት
  • ከአገረ ኢትዮጵያ ወደ ኩባ
  • ዕውቀት ቀሰማና ሕዝባዊ አገልግሎት

Share