"ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ቦታ ሁሉ ሰላማዊ ውይይት ያስፈልጋል" አቶ ደምለው አልማው

Demlew Almaw Pic.png

Demlew Almaw. Credit: D.Almaw

አቶ ደምለው አልማው የአዲስ ኅብረተሰብ መሥራችና ሊቀመንበር፤ ስለ ድርጅታቸው ተልዕኮና የሰላም ማንፌስቶ ቀረፃ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የሰላም ማንፌስቶ ቀረፃ ሂደትና ግብ
  • አዕላፍ ደጀን
  • የዘላቂ ሰላም መፍትሔ

Share