"በእርግዝና ወቅት ማጤስ ለከማኅፀን ውጪ እርግዝና ያጋልጣል፤ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው እናቶች ልጆች በሁለት እጥፍ ለኦቲዝም የተጋለጡ ይሆናሉ"ዶ/ር በረከት ዱኮPlay20:18Bereket Duko (PhD) is a research fellow at the University of South Australia. Credit: B.Duko / Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.59MB) ዶ/ር በረከት ዱኮ፤ በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ ከአንድ አጥኚ ቡድ ጋር በመሆን በቅድመ እርግዝናና በእርግዝና ወቅት ሲጋራ የሚያጤሱ ሴቶች ላይ የሚከሰቱ የጤና ጠንቆችን፤ እንዲሁም ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ሴቶች የሚወልዷቸው ልጆች ለኦቲዝም ተጋላጭነታቸው እጥፍ መሆኑን ስለሚያመላክተው የጥናት ግኝቶቻቸው ያስረዳሉ።አንኳሮችየትምባሆ ሱስና እርግዝና አልቅጥ ውፍረት ያላቸው እናቶችና የልጆቻቸው የትምህርት አቀባበል አሉታዊ ተፅዕኖምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)Recommended for you07:58የፌዴራል መንግሥቱ በጀት ይፋ ከሆነ በኋላ የሌበር ፓርቲ የተቃዋሚ ቡድኑን እየመራ መሆኑን የሕዝብ አስተያየት ስብስብ አመለከተ