"ኢትዮጵያ የፍልሰትና ሠፈራ ውጤት ናት" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

Deresse1.jpg

Dr Deresse Ayenachew. Credit: D.Ayenachew

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ለሕትመት ስላበቁት "Dynamics of Mobility & Settlement in Africa" የምርምር መጣጥፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የባንቱ ፍልሰት
  • የሰሜንና ደቡብ ኢትዮጵያ ፍልሰቶችና ሠፈራዎች
  • የመካከለኛው ዘመን ስልጣኔና ባሕላዊ ዕሴቶች
  • የጨዋ ሠራዊት የፍልሰትና ሠፈራ ሚና
  • የክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች መስፋፋት

Share