"2015 ወራጅ የበዛበት፣ ምሁራን ይቅርታ የጠየቁበትና ቡድን ዐቢይ ብዙ ደጋፊዎችን ያጣበት ዓመት ነው" ደራሲ ገለታው ዘለቀPlay11:54Dr Fitsum Achamyeleh (L) and Author Geletaw Zeleke (R). Credit: Zeleke and Achamyelehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.73MB) 2015 ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ፍፁም አቻምየለህና ደራሲ ገለታው ዘለቀ የኢትዮጵያን 2015 ዓ.ም አንኳር ፖለቲካዊ፣ የደህንነትና ሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች አንስተው ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።አንኳሮችየ2015 ዐቢይ ክስተቶችፖለቲካና ፀጥታምጣኔ ሃብትና ሰብዓዊ መብቶችShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)