"በተለይ የአማራ፣ ኦሮሞና የትግራይ ልሂቅናት ኢትዮጵያን ከምን አደረስናት ብለው ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ የሚፈቱበት ጊዜ እየደረሰ ያለ ይመስለኛል" ዶ/ር ፍፁም አቻምየለህ

Fitsum and Geletaw I.png

Dr Fitsum Achamyeleh (L) and Author Geletaw Zeleke (R). Credit: Achamyeleh and Zeleke

2015 ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ፍፁም አቻምየለህና ደራሲ ገለታው ዘለቀ የኢትዮጵያን 2015 ዓ.ም አንኳር ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ሚናና የ2016 አገራዊ የጉዞ አቅጣጫ አስመልክተው ይናግራሉ።


አንኳሮች
  • አገራዊ ምክክር
  • ስጋትና ተስፋዎች
  • ምክረ ሃሳቦች

Share