“አፍሪካ ውስጥ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትንና የሞት መጠንን በትክክል ለመለየት በቂ የምርመራ ሁኔታ አለመኖር አንዱ ምክንያት ነው” ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ

Dr Gizachew Tessema.

Dr Gizachew Tessema. Source: G.Tessema

ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕፃናት ሕክምናና የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ፤ በቅርቡ ከምርምር አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በቡድን “The COVID-19 pandemic and healthcare systems in Africa: A scoping review of preparedness, impact, and response” በሚል ርዕስ ስላካሄዱትና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ ሁለተኛ ዓመት ሳይንሳዊ ኮንፈረንስ ላይ ስላቀረቡት የምርምር ውጤት ያስረዳሉ።


አንኳሮች


 

  • አንኳር ጥናታዊ የትኩረት አቅጣጫዎች
  • የጥናት ጅማሮና ሂደት
  • ግኝቶች  

Share