"ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ግዝፈትና የሕዝብ ብዛት አንፃር ኢሰመኮ ከሚጠበቅበት አኳያ የሚሠራው ኢምንት ነው ማለት ይቻላል"ዶ/ር ሚዛኔ አባተ

An Internally displaced young man.jpg

An Internally displaced young man from Sekota in the Wag Hemra zone at the Ebanet Primary School on October 08, 2021, in Ebenat, Ethiopia. Credit: J. Countess/Getty Images

ዶ/ር ሚዛኔ አባተ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሰብዓዊ መብቶች ክትትልና ምርመራ ሥራ ክፍል ገዲብ ዳይሬክተር፤ ስለ ኢሰመኮ ተልዕኮ፣ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ስላለው የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤ ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና ስኬቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤ ደረጃ በኢትዮጵያውያን ባለ ስልጣናትና ሕዝብ ዘንድ
  • ተግዳሮቶችና ስኬቶች
  • የክትትልና ምርመራ አፈፃፀም

Share