"ኢትዮጵያ ውስጥ ደጋግመን የምናነሳው ትልቅ ነገር ኃላፊነትን አለመውሰድና ሰብዓዊ መብቶችን የሚጥሱ ሰዎች ተጠያቂ አለመሆንን ነው"ዶ/ር ሚዛኔ አባተ

Dr Mizanie Abate Tadesse.jpg

Dr Mizanie Abate Tadesse, Senior Director of Human Rights Monitoring and Investigation for the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC). Credit: EHRC

ዶ/ር ሚዛኔ አባተ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሰብዓዊ መብቶች ክትትልና ምርመራ ሥራ ክፍል ገዲብ ዳይሬክተር፤ ስለ ኢሰመኮ ተልዕኮ፣ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ስላለው የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤ ደረጃ፣ ተግዳሮቶችና ስኬቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • የድጎማ ቸሪዎችና ተፅዕኖና የኢሰመኮ ነፃና ገለልተኛነት ጥያቄ
  • ቤት ፈረሳና አስገድዶ ማስነሳት
  • ብርቱ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዘርፎች

Share