"አፍሪካውያን እራሳችንን ማስከበር የሚገባን ዘመን ላይ መድረስ እየቻልን አልደረስንም" ዶ/ር ይርጋ ገላው

Haile Selassie.jpg

A delegate takes a photo of the statue of the first chairperson of the Organisation of the African Unity, Haile Selassie, at the ongoing 32nd Ordinary Session of the African Union (AU) Summit at the African Union headquarters in Addis Ababa, on February 11, 2019. Credit: SIMON MAINA/AFP via Getty Images

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በፐርዝ አውስትራሊያ ከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ገዲብ መምህርና ተማራማሪ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት "The Coloniality of Nation Building: A Case From Ethiopia" ጥናታዊ መጣጥፋቸውና የአፍሪካ ቀን ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ካፒታሊዝምና አማራጭ መንገዶች
  • የምዕራባዊና አገር በቀል ምሁራዊ አስተዋፅዖ ፈርጆች
  • የአፍሪካ ቀን

Share