የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማና የሰብዓዊ መብቶች ፋይዳዎችPlay16:47Aboriginal people dance at Sydney Harbour, Australia. Credit: Xinhua News Agency/Xinhua News Agency/Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.96MB) ቅዳሜ ኦክቶበር 14 / ጥቅምት 3 በመላ አውስትራሊያ ለአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ቀዳሚ ባለ አገርነት ሕገ መንግሥታዊ ዕውቅና ለመቸርና በተለይ እነሱን አስመልክቶ አዋኪና ጎጂ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በቋሚ አካልነት ተሰይሞ ለመንግሥት ሥራ አስፈፃሚና ፓርላማ የመፍትሔ ሃሳቦችን የሚያቀርብ ጉዳይ አስፈፃሚ አካል ለማቆም ሕዝበ ውሳኔ ይካሔዳል። ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር የድምፅ ለፓርላማን የሰብዓዊ መብቶች ፋይዳዎች ነቅሰው ያስረዳሉ።አንኳሮችድምፅ ለፓርላማዓለም አቀፍ የነባር ዜጎች ሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ መርሆዎችና ደረጃዎችየድምፅ ለፓርላማ ክሽፈትና መዘዞቹ፤ ስኬትና ትሩፋቶቹShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)