"በአውሮፓውያን ዕይታ እየተመራመሩ የጥቁሮችን ችግር መፍታት አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁPlay09:02Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.Dinkuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.69MB) ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ ተነፍጎ ውድቅ መሆኑን ተከትሎ ስለ ብሔራዊ ዕርቅና እውነት ነገራ ትግበራ ይናገራሉ።አንኳሮችብሔራዊ ዕርቅና እውነት ነገራየምርምርና የሚዲያ ተቋማት ሚናስለ ነባር ዜጎች ግላዊ ግንዛቤተጨማሪ ያድምጡየአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ለምን አስፈለገ? ስለምን በአውስትራሊያውያን ድምፅ ውድቅ ተደረገ?"ዲሞክራሲ አለ ማለት ዘረኝነት የለም ማለት አይደለም፤ ዲሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ነው፤ ዘረኝነት ከባሕል፣ ታሪክና እምነት ጋር የሚያያዝ ነው" ዶ/ር ዮናታን ድንቁShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)