"በዓለ ጥምቀት በሃይማኖትም፣ በማኅበራዊም፣ እንዲሁም፤ ባሕልን አስጠብቆ ለትውልድ ለማውረስ ትልቅ ፋይዳ አለው" ቀሲስ አንተነህ ወርቁPlay11:53Kesis Anteneh Worku (L) and Deacon Dawit Yirgu (R). Credit: A.Worku, D.Yirgu / EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.89MB) ቀሲስ አንተነህ ወርቁ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ዲያቆን ዳዊት ይርጉ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ፤ ስለ ዘንድሮው የሲድኒ በዓለ ጥምቀትና በዓለ ጊዮርጊስ አከባበር መርሃ ግብሮችና ትሩፋቶች ይገልጣሉ።አንኳሮችበዓለ ጥምቀት በዓለ ጊዮርጊስመንፈሳዊ በረከቶችየአገልግሎት መርሃ ግብሮችየጥምቀተ ባሕር ማደሪያ ቤት ምዝገባየመነሻና መድረሻ አድራሻዎችShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)