"ሕወሓትም ሆነ የፌዴራል መንግሥቱ የፕሪቶሪያውን ስምምነት እያከበሩ ነው ብለን አናስብም፤ሕወሓት ጠያቂ፤ፌዴራል መንግሥቱ አፅዳቂ እየሆነ ነው ያለው"አቶ መስፍን ደሳለኝ

Mesfin Desalegn.jpg

Mesfin Desalegn, Deputy Chairman of Tigray Democratic Party (TDP). Credit: M.Desalegn

አቶ መስፍን ደሳለኝ - የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዲፓ) ምክትል ሊቀመንበር፤ ፓርቲያቸው በትግራይ እየተመሠረተ ያለው ጊዜያዊ አስተዳደር አወቃቀር የፕሪቶሪያውንና የናይሮቢውን የሕወሓትና የፌዴራል መንግሥቱን የሰላም ስምምነት ተከትሎ "ሁሉን አካታች" ሆኖ አልተገኘም የሚል ቅሬታውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንደምን እንዳሰማ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የትዲፓ የአገር ውስጥ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች
  • በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምሥረታ አለመካተት
  • የትዲፓ የወደፊት ፖለቲካዊ ጉዞ

Share