"የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንደ ቻይና ግብርናን ውቅያኖስ ኢንዱስትሪን ደሴት ማድረግና በዓመት ከ4 እስከ 5 ሚሊየን ሥራ መፍጠር ይኖርበታል" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ

gettyimages-1636812624-612x612.jpg

Construction workers build a new structure at the Addis Africa International Convention and Exhibition Center in Addis Ababa, Ethiopia on August 31, 2023. Credit: AMANUEL SILESHI/AFP via Getty Images

"ኢትዮጵያ ውስጥ ከምንም በላይ የፖለቲካ መረጋጋርትና ሰላምየሚገኝበት መፍትሔ በአስቸኳይ መሻት ያስፈልጋል" የሚሉት ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ስለ ሥራ ፈጠራና የግሉ ዘርፍ ሊደርጉለት ስለሚገባው ድጋፍ ያሰረዳሉ።


አንኳሮች
  • ሥራ ፈጠራ
  • ብሪክስና የአሜሪካ ዶላር
  • የግል ባለ ሃብቶች የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት ተሳትፎና አመቺ ፖሊሲ ቀረፃ

Share