"ታሪክ እንደ ተርጓሚውና ተግባሪው ነው የሚሔደው" ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም

Ras Mengesha Seyoum.jpg

Prince Ras Mengesha Seyoum. Credit: EBC

ምልሰታዊ ምልከታ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኢዲኅ) መሥራችና መሪ፤ ስለ ድርጅታቸው ምሥረታና ፖለቲካዊ ሚና ይናገራሉ። ቃለ ምልልሱን ያካሔድነው ቀደም ሲል "ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ" በሚል ርዕስ በልዩ ተከታታይ ዝግጅት ከዋነኛ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር አገራዊ ውይይት በአካሔድንበት ወቅት ነው።


አንኳሮች
  • የፀረ ደርግ የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴ
  • ከሱዳን በረሃ እስከ ኢሕ አዴግ የሽግግር መንግሥት ፓርላማ አባልነት
  • ከፖለቲካ ዓለም ስንብት

Share