"የዐማራው ትግል ኢትዮጵያዊ ትግል ነው፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት የሚያምነው ዐማራ አገሩ ኢትዮጵያ ነው ብሎ ነው" ፕ/ር ሰለሞን አበበ ጉግሳPlay12:52Prof Solomon Abebe Gugsa. Credit: SA.Gugsaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.48MB) ፕሮፌሰር ሰለሞን አበበ ጉግሳ፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ምክር ቤቱ ግብና ስኬት ይናገራሉ።አንኳሮችየዐማራ ትግል ተግዳሮችና የስኬት ዕይታግልፅነትና ተጠያቂነትኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላይ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት አቋምተጨማሪ ያድምጡ"የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዋና ዓላማ እውነተኛ የዐማራ ድርጅቶች ስለአሁኑና ስለመጪው የዐማራ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ የሚመካከሩበት መድረክ ለመፍጠር ነው"ፕ/ር ሰለሞን አበበShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)