"ሕግ ማስከበር በሚለው ዘመቻ ጋዜጠኞች፣የፖለቲካ አመራሮችና የማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ እያነጣጠረ ያለው ተደጋጋሚና የተራዘመ እሥር እንዲቆም በስፋት እንሠራለን"ራኬብ መሰለ

Rakeb Messele Aberra 3.png

Rakeb Messele Abera, Deputy Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission. Credit: EHRC

ራኬብ መሰለ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ የ2015 የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ሬኮርድና የ2016 አካሔድን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ገለልተኝነትና ነፃነት
  • የ2015 ተሞክሮዎች
  • የ2016 ትልሞች
  • ለሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሚና

Share