"የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን እሑድ ዲሴምበር 24 የጥያቄዎች ገደብ በሌለው አገራዊ የምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን" አቶ ረታ ጌራPlay11:09Retta Gera Wolde, the Regional and City Administration's Coordinator for the Ethiopian National Dialogue Commission. Credit: RG.Woldeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.63MB) አቶ ረታ ጌራ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮችና የዳያስፖራ አስተባባሪ፤ ኮሚሽኑ እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር አገራዊ ምክክር እንደምን እንደሚያካሂድና የውይይቱ ተሳትፎ ሂደት እንዴት እንደሚከናወን ያስረዳሉ።አንኳሮችበአፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅና አውሮፓ ከተካሔዱ አገራዊ የምክክር ውይይቶች የተቀሰሙ ልምዶች የመወያያ አጀንዳዎችየተሳትፎ ጥሪእሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ በሚካሒደው አገራዊ ምክክር መሳተፍ ካሹ ይህን ይጫኑ።ተጨማሪ ያድምጡየኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ሊያካሂድ ነውShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)