"ኤርምያስ ወንድሙ ከመሀል ሜዳ መትቶ ያስቆጠራት ግብ ዛሬ ድረስ ባልንጀሮች ሆነን እንድንቀር መንሰአኤ ናት ።" - ሻምበል በላይነህ

Shambel and Ermias.jpg

ድምጻዊ ሻምበል በላይነህ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ኤርሚያስ ወንድሙ ሩብ ምእተ አመት ያስቆጠረው የጓደኝነታቸውን ትሩፋት አጫውተውናል ።


አንኳሮች
  • ጥበብ እና እግር ኳስ
  • የሩብ ምእተ አመት ባልንጀርነት
  • ሻምበል የኢትዮጵያ ቀን ድምቀት

Share