ጉዞ ወደ አውስትራሊያ፤ "ባለ ጋቢው" ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ

Shambel Belayneh Singer.png

Singer Shambel Belayneh. Credit: S.Belayneh

ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ፤ ሜልበርን - አውስትራሊያ ከዲሴምበር 25 / ጥር 17 እስከ ዲሴምበር 29 / ጥር 21 በሚካሔደው 28ኛው ዓመታዊው የእግር ኳስ ውድድርና የኢትዮጵያ ቀን ክብረ በዓል ላይ ይገኛል። የሕይወት ጉዞውን ከጠዳ እስከ አውስትራሊያ አንስቶ ያወጋል።


አንኳሮች
  • ውልደትና ዕድገት
  • ከወልቃይት 'ክብር ተመስገን' እስከ ዓለማዊው ሉላዊ መድረክ
  • 'ባለ ጋቢው' ድምፃዊ
  • ሕዝብ ለሕዝብ ኢትዮጵያ
  • ጉዞ ወደ አውስትራሊያ

Share

Recommended for you