"ስለ መደመር አንደበታችን እያለ ያለውን ድርጊታችን አይገልጠውም'ማለት በመጀመሩ እሱን ወደ እሥር ቤት እኛን ለጎዳና ዳርጎናል"ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ-የታየ ደንደአ ባለቤትPlay14:38Former state minister for peace, Taye Dendea. Credit: ENAኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.28MB) "በብልፅግና ያልበለፀግን ቤተሰብ ነን" የሚሉትና በእሥር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ታየ ደንደአ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ፤ ከባለቤታቸው እሥራት ጋር ተያይዞ እሳቸውንና ሁለት ልጆቻቸውን ስለገጠሟቸው ችግሮች፣ ስለ ባለቤታቸው ደህንነትና ከመንግሥት ስለሚሿቸው ግብራዊ ምላሾች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችየኑሮ ትግልና እገዛዎችስብዕናየእሥር ቤት ጉብኝትየፍትሕ ጥያቄ፣ ማሳሰቢያና ምስጋናShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)