“ግብፅ በሃይማኖት አባቶች በኩል ያደረገችው ተፅዕኖ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም የሚለው አስተሳሰብ እንዴት የፖለቲካ ሥርዓቱን እንደቀረጸው አለመረዳት ነው”ውሂበእግዜር ፈረደPlay23:31Wuhibegezer Ferede. Credit: W.Feredeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11MB) ውሂበእግዜር ፈረደ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የብሉ ናይል የውኃ ምርምር ተቋም ተመራማሪ፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ Patriarchal -Hegemony: Religion as an instrument of Hydro-Hegemony በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ (ዳግም የቀረበ)።አንኳሮችየግብፅ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ዘርፍ ተፅዕኖየግብፅና ኢትዮጵያ የውኃና ፖለቲካ ግንኙነትዓባይና የግብፅ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲShareLatest podcast episodes" የክርስቶስ ትንሳኤ የአለምን አስተሳሰብ አድማስ የቀየረ ታላቅ ክስተት ነው። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ“የትንሳኤ በአል የሰው ልጆች ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት የተሸጋገሩበት ታላቅ የምስራች በአል ነው። " ፓስተር ናትናኤል ገመዳየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)