"ኢትዮጵያዊነትን በጋራ እንደምን ነው የምናድነው ብለን መምከር ይገባል ብዬ አምናለሁ"አቶ የሺዋስ አሰፋ

Yeshiwas Assefa 1.jpg

Yeshiwas Assefa. Credit: Y.Assefa

አቶ የሺዋስ አሰፋ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ሊቀመንበር "ዘውገኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ ተንሠራፍቶ ኢትዮጵያዊነትን ፈተና ውስጥ ከትቶ ነው ያለው" በሚል ዕሳቤ የጋራ ብሔራዊ ማንነት አገነባብ ላይ አገራዊ ምክክር እንደሚያሻ አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • ብሔራዊ ማንነትና የጎሣ ፖለቲካ
  • ኢትዮጵያዊነትን የማጎልበቻ ዕሳቤዎች
  • ጉዞ ወደ አውስትራሊያ

Share