“ በህይወቴ በጣም ከተደሰትኩባቸው ቀን አንዱ የልጄን ምርቃት ያሁበት ነው ምርቃቱ የኔም ነበር ። ”- ወ/ሮ ሳራ ባክ

Abdullah pic 2.jpg

ወ/ሮ ሳራ ባክ የእድገት ዝግመት (Down Syndrome) ካለው ልጃቸው አብደላ ባክሽ ጋር ያሳለፉትን የ 32 አመት ጉዞ ፤ ውጣ ውረድ እና ያጣጣሟቸውን መልካም ውጤቶች ያወጉብት ክፍል ሁለት ቆይታ፡፡


አንኳሮች
  • የእድገት ዝግመት ያላቸውን ልጆች ለውጤት ማብቃት
  • በአወስትራሊያ ያሉ የድጋፍ አማራጮች
  • ወላጆች ሊወስዷቸው የሚገቡ ምክሮች

Share