የልጆች የርቀት ትምህርትና የኮሮናቫይረስ ገደቦች በአዕምሮ ጤና ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖዎች ምንድናቸው?

COVID-19 update

The mental health impact of the pandemic. Source: Getty

ዶ/ር በሪሁን መጋቢያው፤ በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ተቋም ተመራማሪና መምህር፣ በሜልበርን የቤተሰብ የሕክምና ሐኪምና የአዕምሮ ጤና ተመራማሪ የኮሮናቫይረስ ገደቦችና የአዕምሮ ጤና አስመልክቶ ሙያዊ አተያያቸውን ፤ ተማሪ ቴዎድሮስ ወርቁና ተማሪ ማኅተመ ሰለሞን የርቀት ትምህርት ተሞክሯቸውን ያጋራሉ።


"ወላጆች ልጆቻቸው የስነ ልቦና እርዳታ ሲያስፈልጋቸው ሳይዘገዩ ቀደም ብለው እርዳታ ሊጠይቁ ይገባል። በቋንቋቸው የስነ ልቦና እርዳታ ማግኘት ይችላሉ" ዶ/ር በሪሁን መጋቢያው
Dr Beryihun Megabiyaw.
Dr Beryihun Megabiyaw. Source: B.Megabiyaw
“የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ። የኦንላይን ትምህርት በጣም ያስቸግራል። ጓደኞቼን እናፍቃለሁ፤ ትምህርት ቤቴን እናፍቃለሁ” ተማሪ ቴዎድሮስ ወርቁ
Tewodros Worku.
Tewodros Worku. Source: T.Worku
“ቤት ውስጥ መቀመጥና የሕጉ መብዛት በተለይ ለልጆች በጣም ያስጨንቃል። ትምህርታችንን አቋርጦብናል” ተማሪ ማኅተመ ሰለሞን
Mahteme Solomon.
Mahteme Solomon. Source: M.Solomon

Share