አዲስ የአውስትራሊያ የገጠር ቪዛዎችን መስጠት ተጀመረ

Federal Treasurer Josh Frydenberg says he's concerned Australia's ageing population is an "economic time bomb". Source: AAP
ወደ ገጠሪቱ አውስትራሊያ ዘልቀው መስፈር ለሚሹ ባለሙያዎች ከተመደቡ ቪዛዎች ውስጥ የዱር አራዊት ጠባቂዎች፣ የሥነ ህንጻ ጠበብት፣ ሳይንቲስቶች፣ አንጥረኞች፣ ጠቅላላ ሐኪሞች፣ የቀዶ ሕክምና ሐኪሞች፣ ፍየል አርቢዎች፣ ተዋናዮች፣ ፓይለቶች፣ አርኪዮሎጂስቶች፣ ነርሶችና የአናጢነት ዘርፎችን የያዙ ናቸው። ወደ ገጠር ለመሔድ የሚሹ ባለሙያዎች ለቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ከማመልከታቸው በፊት በገጠሪቱ አውስትራሊያ ቢያንስ ለሶስት ዓመታት ያህል መቆየት አለባቸው።
Share