"የተራቡትን ይመግብልን፣ የተበተኑትን ይሰብስብልን፣ በዓላችን የታይታ ሳይሆን የክብር በዓል ይሁንልን" መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ

Religious leaders.png

Melake Menkrat Qomos Aba Gerima Tesfiye (L), Melake Mihret Kesis Zenawi Chekol (C) and Melake Hiwot Kesis Senay Zena (L). Credit: Supplied

መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ ተስፍዬ፣ የደብረ መድኃኒት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪና የሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፤ መልአከ ምሕረት ቀሲስ ዜናዊ ቸኮል፣ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ መል አከ ሕይወት ቀሲስ ሰናይ ዜና፣ የመካነ ሕይወት ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ በዓለ ጥምቀት የሚከበርበትን ዋነኛ ምክንያትና ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ታቦተ ሕግ
  • ከተራና ገሃድ
  • የአለባበስ ሥርዓት
  • ከዘር ክፍፍል መራቅ
  • በዓለ ጥምቀት፣ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት

Share

Recommended for you