የ 2020 ነውጦች በዓለም ዙሪያ

2020 - Upheavals around the world

Fireworks illuminate the sky over the Arc de Triomphe during the New Year's celebrations on the Champs Elysees in Paris, France January 1, 2020. Source: AAP

የዓለም ሕዝብ የ2020 አዲስ ዓመትን የዘመን ለውጥ በደስታ ሲቀበል ከፊቱ ስለሚጠብቀው ሁከት የይሆናል ዕሳቤው ከክስተቱ ጋር የተቀራረበ አልነበረም። ሆኖም የጦር ጄኔራል ግድያ፣ ፕሬዚደንታዊ የወንጀል ክሶች፣ የንግሥታዊ ቤተሰብ ንጠላ፣ የእንግሊዝ ከአውሮፓ ሕብረት ልየታ፣ ሉላዊ ወረርሽኝና በኢትዮጵያ ፌዴራልና ክልል መንግሥታት መካከል ፍልሚያ ተከስቷል።



Share