በአውስትራሊያ ለቅድሚያ ምርጫ የተመዘገቡ ከነገ ጀምሮ መምረጥ ይችላሉ

Amharic News Flash 2024.jpg

18 ሚሊዮን የሚሆኑ አውስትራሊያውያን ለቅድሚይ ምርጫ የተመዘገቡ ሲሆን ፤ 60 ሚሊዮን የሚሆን የምርጫ መስጫ ወረቀቶች መታተማቸውንም የምርጫ ኮሚሽን አያይዞ አስታውቋል ፡፡


ርእሰ ዜናዎች
  • የቪክቶርያ መንግስት በስለት በቻፕል ጎዳና በስለት ተውግቶ የሞተውን ወጣት ገዳይ በፍለጋ ላይ ነኝ አለ
  • በሜልበርን በኮቪድ19 ተጥሎ የነበረው የመጀመሪያው ዙር እገዳ ፓለቲካዊ አጀንዳ ነበረው ሲል የተቃዋሚው ፓርቲ ወቀሰ
  • የፍልስጤም ሬድ ክረዘንት በቅርቡ የተገደሉትን የእርዳታ ባለሙያዎችን ተከተሎ የእስራኤል ወታደራዊ ምርመር ያወጣውን ሪፓርት አልቀበለም አለ

Share