"አውስትራሊያ ውስጥ በምርጫ ወቅት ድምፅ አለመስጠት ሕግ እንደመጣስ ይቆጠራል፤ መራጭነት መሠረታዊ መብትና ኃላፊነት ነው" አቶ አናንያ ኢሳያስ

Election 2025.png

A man puts his voting paper in the ballot box for the Australian Federal Election in Melbourne on July 2, 2016 (L) and Anania Daniel Esayas, Spokesperson of the Australian Electoral Commission (R). Credit: PAUL CROCK/AFP via Getty Images / AD.Esayas

አቶ አናንያ ዳንኤል ኢሳያስ፤ የአውስትራሊያ ምርጫ ኮሚሽን ቃል አቀባይ፤ ሜይ 3 / ሚያዝያ 25 የሚካሔደውን የአውስትራሊያ የፌዴራል ምርጫ ሂደትና የኮሚሽኑን ሚናዎች አስመልክተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የምርጫ ድምፅ አሰጣጦች
  • የምርጫ ክንውኖች በምርጫ ጣቢያዎች
  • የአካል ጉዳተኞች ለሆኑና አስተርጓሚ ለሚሹ መራጮች የሚደረጉ ድጋፎች
  • የአውስትራሊያ ምርጫ ኮሚሽን (አምኮ) የተሳስቱና አሳሳች መረጃዎችን የመከላከል ሚና

Share