ዝክረ መታሰቢያ፤ "ትምህርት የሰው ልጆች ሁሉ ዕድል ማግኛ መንገድ ነው፤ ትልቅ በር ይከፍታል" ኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ

Urge Dinegde. Credit: Supplied
የኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ ሕልፈተ ሕይወት ውርሰ አሻራ ሕፃናትን በትምህርት አበልፅጎ ለሙሉዕ ሰውነት ማብቃት ነው። ተስፋዋን ብሩህ፣ ሕልሟን ዕውን ለማድረግ ለቅዳሜ ኤፕሪል 12 ዓለም አቀፍ ዝክረ መታሰቢያ ተሰናድቶላታል። አቶ ያደታ ሞሲሳና አቶ ዑመር ኩጂ የዝግጅቱን ሂደትና ፋይዳ አንስተው ያስረዳሉ።
Share