የውጭ ሀገር ዜጎች የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ወደ ፓርላማ ተመራ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የአውስትራሊያ ማዕድን አሳሽ አስካሪ ሜታልስ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሥራ ጀመረ


ታካይ ዜናዎች
  • የኢትዮጵያ አቬይሽን ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያውያንና ቻይናውያንን ጨምሮ በልዩ ልዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 974 የተለያዩ ሀገራት ሰልጣኞች ማስመረቅ
  • በኢትዮጵያ ሃሳብን በነፃ የመግለፅ ነፃነት አሁንም በከፍተኛ ሚና ውስጥ ነው መባል
  • በኢትዮጵያ ከ5 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ሕፃናት የኩፍኝ በሽታ ተጋላጭ መሆን
  • ክልል ጠቋሚ የተሽከርካሪ ሠሌዳዎች በሀገራዊ (ኢት) ሊተኩ መሆን
  • የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል እንዲሆን መመረጥ
  • የኬንያ ተጨማሪ የኤሌክትሪክ ኃይል ግዢ ጥያቄ

Share