ዘላለማዊ ስንብት፤ ትዝታ ሰለሞን መስፍን

T Mwsfin .png

Credit: Supplied / Getty Images

ፀሎተ ፍትሐትዋ በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን፤ የቀብር ሥነ ሥነ ሥርዓቷ Bull Cemetery ቅዳሜ መጋኒት 6 ቀን 2017 / ማርች 15 ቀን 2025 የሚካሔደውን የወ/ሮ ትዝታ ሰለሞን መስፍንን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ ከሀገር ቤት እህቶችዋ፣ ከማኅበረሰብ አባላት የቅርብ ወዳጆቿና የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር መሪ ጥልቅ ሐዘናቸውን ይገልጣሉ፤ ትውስታዎቻቸውንም ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የቀብር ሥነ ሥርዓት
  • ልገሳ
  • የትዝታ እህቶች ትውስታ፣ መሪር ሐዘንና ምስጋና
  • ማኅበረሰባዊ መልዕክት

Share

Recommended for you