"የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ

Mesfin and Cathrine.png

Author Mesfin Mammo (L) and Dr Catherine Hamlin (R). Credit: M.Mammo

የ "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የማንነት ፖለቲካን አሉታዊ ተፅዕኖዎች ያነሳሉ፤ የፊስቱላ ሆስፒታል መሥራችና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩትን የአውስትራሊያና ኢትዮጵያ ውድ ልጅ የሆኑቱን ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ውርሰ አሻራዎች ሞገስ አላብሰው ይዘክራሉ፤ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውን 'የእናት ካትሪን ቀን' ሰይመው በየዓመቱ በክብር እንዲዘክሯቸውም ምክረ ሃሳባቸውን ይቸራሉ።


አንኳሮች
  • ኢትዮጵያዊነትና የማንነት ፖለቲካ
  • ዶ/ር ካትሪን ሃምሊን / ፊስቱላ ሆስፒታል
  • ምክረ ሃሳብ

Share

Recommended for you