"የተማረ የሰው ኃይል በበቂ ቁጥር አለማግኘትን በተግዳሮት፤ ለችግር ፈቺነት መብቃትን በስኬት እንመለከታለን" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን

Gou and Asrat Atsedeweyn.png

Dr Asrat Atsedeweyn, President of the University of Gondar. Credit: A.Atsedeweyn / GoU

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አፀደወይን "ምርጥ የምርምር ዩኒቨርሲቲ መሆንና ለራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲነት መብቃት የዩኒቨርሲቲያችን ርዕይ ነው" ይላሉ። የዩኒቨርሲቲውን 70ኛ፤ የአጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል ፋይዳና ታሪካዊ ምልከታ አንስተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የድርጊት መርሃ ግብሮች
  • ተግዳሮቶችና ስኬቶች
  • የባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያን የቀድሞ ተማሪዎችና መምህራን አስተዋፅዖዎች
  • የ70ኛ እና 100ኛ ዝክረ መታሰቢያ መፅሐፍ መሰናዶ
  • የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ሳምንት
  • የጎንደር ቀን
  • የልዩ አበርክቶ ዕውቅናና ሽልማት
  • መልዕክትና ምስጋና

Share

Recommended for you